Student Registration

     

እንዴት እንደምትመዘገቡ የvideo ማብራርያ ስላዘጋጀው መመልከት ትችላላችሁ!

ከዚ በፊት 11ኞችን እና 12ኞችን ፎርም አስሞልተን ነበር ወደ ዲጂታል ሀዮሌ የመዘገብናቸው።

አሁን ግን ለ9ኛ እና ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች online የመመዝገቢያ አማራጭ ስላዘጋጀን እንድትሞክሩት እና ከተመዘገባችሁ ቡኃላ በ Telegram @dagmawilencho ሙሉ ስማችሁን ላኩልኝ።